Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
አስተያየት

አንድነትን እንደገና መመለስ

አንድነትን እንደገና መመለስ
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አንድነትን እንደገና መመለስ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ፣ የአንድነት ፓርክና የአዲስ አበባ ትውስታ በባጎር ዓለሙ አንዳንድ ጊዜ አንድ ከተማ በፍጥነት ሲለወጥ በድንገት የሚጠፋን ነገር የከተማው መልክ ብቻ ሳይሆን የተረከብነውን፣ የኖርንበትን ከተማና ከከተማውም ጋር የነበረንን ግንኙነትና ትስስር ጭምር ነው የምናጣው። አዲስ አበባ እየተለወጠች በማየቴ ስለዚህ ነገር ላለፉት ዓመታት ሳወጣና ሳወርድ ሳሰላስል ነበር። እየተካሄደ ባለው ለውጥ የሚያስደንቁ ብዙ ነገሮች አሉ። መንገዶች እየሰፉና […] The post አንድነትን እንደገና

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።